Gebeya Addis

Gebeya Addis Place de marché en ligne pour les Éthiopiens
skylink_technologies
Télécharger Gebeya Addis APK
Evaluation 4
Catégorie Achats
Nom du paquet com.gebeya.addis
Installations 5+
À propos de Gebeya Addis
ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ እንዲገበዩ ያግዛል።
Plus de 2 réponses sur la durée…

1 ኛ… የሻጭ (vendeur) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ ፣ የሚመለከቱበት የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው ነው ወይም ዲሌት ማድረግ ፣ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው ነው

2 ኛ… ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (vendeur) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት በመግባት (Post gratuitement) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Description ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።
ለገዢዎች…
ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ CART ADD በማድረግ (በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ወድ Liste de souhaits በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና CART ውስጥ በመግባት ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ Zipcode መርጠው Expédition ላይ Changer l'addition ን በመንካት የመረጡትን የመረጡትን የሚቀርቦትን እና እና Mise à jour de la mise à jour de la livraison et de la livraison ቀጥሎም Checkout የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘዝ ይችላሉ።
ተጨማሪ ነገር…
አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ bonus ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ ፣ በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም ዋሌት ውስጥ ገብተው RÉFÉRENCES ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና አካውንት አካውንት ሲከፍቱ እርሶ BONUS ያገኛሉ። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ ይችላሉ።

Lire plus
Télécharger APK pour Android
Gebeya Addis APK n’est actuellement pas disponible, veuillez vous rendre sur Play Store pour le télécharger.
Google Play
Télécharger depuis le Play Store
1. Cliquez sur « Télécharger depuis le Play Store »
2. Téléchargez Gebeya Addis depuis le Play Store
3. Jouez et profitez de Gebeya Addis
FAQ APK Gebeya Addis

Gebeya Addis est-il sans danger pour mon appareil ?

Lire plus

Qu'est-ce qu'un fichier XAPK et que dois-je faire si le fichier Gebeya Addis que j'ai téléchargé est un fichier XAPK ?

Lire plus

Puis-je jouer à Gebeya Addis sur mon ordinateur ?

Lire plus